ስለኛ
ተልዕኳችን
ቅድስት ቤተክርስቲያን ስርአቱን በጠበቀ መንገድ ማገልገል።
ምዕመናንን ከተሳሳተ አስተምህሮት እና እሳቤ መጠበቅ።
ቅድስት ቤተክርስቲያንን ከወቅታዊ ፈተናዎች መጠበቅ/ መከላከል።
ራዕይ
የቅድስት ቤተክርስቲያንን አገልግሎት ሰፌ እና ተደራሽ ማድረግ።
የምዕመናንን መንፈሳዊ እውቀት እና ህይወት ማሳደግ።
ወንጌልን በተለያየ መንገድ ማስተማር/ መስበክ (ምሳሌ፦በመንፈሳዊ ኪነ-ጥበቦች ፣ በዝማሬ ፣ በስብከት...)
የሚሰጡ አገልግሎቶች
የዝማሬ አገልግሎት
• የዝማሬ ግጥም እና ዜማ ስራ
• የመዝሙር ቪዲዮ ክሊፕ
መንፈሳዊ ኪነ-ጥበብ
• መንፈሳዊ ቲያትር
• መንፈሳዊ ፊልሞች
• ዶክመንተሪ
• ግጥሞች እና ወጎች
የጉዞ መርሃ ግብሮች
የተለያዩ የህትመት ስራዎች
• መንፈሳዊ መፅሃፍት
• ባነር ፣ ብሮሸር…..
መንፈሳዊ ጉባኤያት እና የስብከት አገልግሎት
መንፈሳዊ የሬዲዮ ፕሮግራሞች
የስማችን ትርጉም
ኢትኤል፦ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉስ እና ካህን የነበረ ሰው ሲሆን የስሙ ትርጓሜም የአምላክ ስጦታ ማለት ነው።
መጽሃፍት



በቀጣይ
ቅዱሳንእነሆ ተዋህዶ
እነሆ ተዋህዶ
none
ዝግጅቶች
COMING SOON
የተደረጉ ዝግጅቶች
COMING SOON
የሚደረጉ ዝግጅቶች
COMING SOON
ትምህርታዊ ኮርሶች
COMING SOON
የስል አውደርይ


Poems
COMING SOON
አድራሻ
Address
6Kilo Street,
Adiss ababa, Ethiopia
Call Us
+251993656565
Email Us
contact@example.com
Working Hours
Mon -Sat: 8:30AM to 5:30PM